በዳውሮ ዞን የተጨማሪ ወረዳ ጥያቄ DW Amharic February 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቤብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን የዲሳ እና ዙሪያው አካባቢ ኗሪዎች የወረዳ መስተዳድር እንዲመሰረትላቸው እየጠየቁ ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ግን አካባቢው ለወረዳ መስተዳድር መሰረታዊ መመዘኛዎችን ኣያሟላም እያሉ ነው። በዚሁ ምክኒያት ተቃውሞ ያሰሙ