የአይሮፕላኑ ጠላፊ ዕጣ ገና አይታወቅም VOA Amharic February 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የከትናንት በስተያው ሰኞ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ሮም ያመራ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን በረዳት አብራሪው ተጠልፎ ጄኔቭ-ስዊትዘርላንድ ማረፉ ተዘግቧል፡፡