የቆዳ እና ቆዳ ውጦቶች ኤግዚቢሺን በአዲስ አበባ DW Amharic February 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ እጅግ ደሀ ከሚባሉት ጥቂት የዓለማችን ኣገሮች መካከል ብትመደብም በሌላ ጎኗ ደግሞ በተፈጥሮ ኃብት የበለጸጉ ከሚባሉት አካባቢዎች መካከልም ያንኑ ያህል ትጠቀሳለች። ለዓብነት ያህልም ለግብርና ምቹ በሆነ ሰፊ መሬት የታደለችው ኢትዮጵያ በቡና ምርትም ቀዳሚ ከሚባሉት መካከል ስትሆን በእንስሳት ሀብቷም እንዲሁ ከዓለም 10ኛ ናት።