ቀዉስ በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፑብሊክ DW Amharic February 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ መጋቢት ወር የሴሌካ አማፅያን ርዕሰ ከተማ ቦንጊን ከተቆጣጠሩወዲህ የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፑብሊክ የፀጥታ ይዞታ ከዕለት ወደዕለት እየከፋ ነዉ። ክርስቲያንና ሙስሊሞች አንዳቸዉ በሌላቸዉ ላይ ተነስተዋል። ሰዎች ጎዳና ላይ ጥቃት ይደርስባቸዋል፣ በቆንጨራ ወይ በጥይት ተመተዉ ይገደላሉ፤ አካላቸዉ ይጎድላል።