የናይጄሪያ ታጣቂዎች ጥቃት DW Amharic February 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጄሪያ የክርስትና እና የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ብዙም ሰላም አይስተዋልም። ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ ዳግም በሰሜን ምስራቃዊ ናይጄሪያ ከ100 የሚበልጡ ሰዎች ተገድለዋል። ለዚህም የሚጠረጠረው የናይጄሪያው አክራሪ ቡድን ቦኩ ሀራም ነው።