የአፍሪቃ አየር መስመሮችና የበረራ ድርሻቸው DW Amharic February 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የአፍሪቃ የበረራ እህት ድርጅቶች በአህጉሩ ባለው የበረራ ገበያ ላይ ያላቸውን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ተጠናክረውሊሰሩ እንደሚገባ አስታወቁ።