ገንዘቤ ሬከርድ ሰበረች VOA Amharic February 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በርሚንግሃም ላይ ከትናንት በስተያ በተካሄደው የቤት ውስጥ 2 ማይልስ ወይም ሦስት ሺ 200 ሜትር ሩጫ ውድድር 9 ደቂቃ ከ4.8 ሰከንድ በመግባት አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡