«ድፍረት» -የኢትዮጵያ ፊልም በበርሊን DW Amharic February 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በበርሊኑ 64ኛ የፊልም ትርዒት፤ ባለፈው ሳምንት ከ 400 በላይ ፊልሞች ለተመልካቾች ቀርበው ታይተዋል። በዚያ ከቀረቡት የውጭ ፊልሞች መካከል፤ አንዱ በጠለፋና መደፈር ላይ ያተኮረው በአቶ ዘርእሰናይ ብርሃነ መሐሪ የተሰናዳው ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው።