የመቀሌና የቤልጅጉ ሎይቨን ዩንቨርስቲ ትብብር DW Amharic February 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመቀሌና ፤ በበልጂግ የሎይቨን ካቶሊካዊ ዩንቨርስቲ መካከል ባለፉት ዓመታት የተደረጉ የሥራ ትብብሮችና ውጤቶችን የገመገመ፤ የወደፊቱን አቅጣጫም ያመላከተ ስብሰባ ባለፈው ሰሞን በሎይቨን ዩንቨርስቲ ዋና ቤተ መጻሕፍት አዳራሽ መካኼዱን ገበያው ንጉሤ የላከልን