የከተሞች የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ሁኔታ DW Amharic February 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በትላልቅ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ችግር እንዳለ ብዙ ሲነገር ይሰማል። የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ከሕዝቡ ፍላጎት ጋ ያልተጣጣመበት ምክንያቱ እና መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል? ስለጉዳዩ የሚከታተሉ ሰዎችን አወያይተናል።