አቶ አስራት ጣሴ ተፈረደባቸዉ DW Amharic February 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፍርድ ቤቱ ዉሳኔ መሠረት አቶ አስራት አምስት ወራት እስራት ተቀጥተዉ፥ በሁለት ዓመት ገደብ ተለቀዋል።የአቶ አስራት ጠበቃና ፓርቲያቸዉ ብይኑን ተቃዉመዉ ይግባኝ እንደሚጠይቁ አስታዉቀዋል