የቦምብ ጥቃትና የመቅዲሹ የፀጥታ ሁኔታ DW Amharic February 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተመድ መቅዲሹ አዉሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የደረሰ ፍንዳታ ህይወት አጥፍቶ ጉዳት ቢያደርስም የሶማሊያ መንግስት እንዲህ ያለ ጥቃትን ለማስቆም የሚያደርገዉን ጥረት መደገፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ። ዋና ፀሐፊ ባን ጊሙን በጥቃቱ ህወታቸዉን ላጡት ቤተሰቦችና ለተጎዱት ሃዘናቸዉን ገልጸዋል።