የፍቅረኛሞች ቀን አከባበር በአዲስ አበባ DW Amharic February 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እጎአ የካቲት 14 ቀን ማለትም ዛሬ በተለይ በምዕራብ ሀገራት የፍቅረኛሞች ቀን ይከበራል። በአዲስ አበባ እና አካባቢዋም ከአመት ዓመት ቀኑን የሚያከብሩት ፍቅረኛሞች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። ወጣቶቹ የት እና እንዴት ያከብሩታል? አከባበሩ ምን ይመስላል?