የደቡብ ሱዳን የቀድሞ ባለሥልጣናት ያዲሳባ መግለጫ VOA Amharic February 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮቹ የጋራ ልማት ባለሥልጣን - ኢጋድ አማካኝነት በሚካሄደው ድርድር ለመሳተፍ አዲስ አበባ የገቡት ሰባት ከእሥር የተፈቱ የቀድሞ የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት የተቀሩት አራት እሥረኞችም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ።