የደቡብ ኮርዶፋን ድርድር DW Amharic February 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ካርቱሞች፥ የጠላቶቻቸዉን ቁርጥር መቀነስ፥ የደከመ ምጣኔ ሐብታቸዉን መጠገን ይሻሉ።አማፂያኑ፥ጁባዎች ዉጊያ ሲገጥሙ የዲፕሎማሲ፥ የገንዘብ፥ የመሳሪያ ምንጫቸዉ ካናቱ ተበጥብጧል።ሌፍ እንደሚሉት የደቡብ ሱዳን ጦርነት ለደቡብ ኮርዶፋን «ሳይደግስ አይጣላም» አይነት ነዉ-የሆነዉ።ቢያንስ ለጊዜዉ።