ስነ-ፅሁፎቻችን በአንዳንዶች ዐይን DW Amharic February 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአንድን ሀገር ወግ፤ ባህል፤ ታሪክ እና ሁለንተናዊ ጉዞን ለማወቅ፤ የህዝቦችዋን ባህላዊ የበዓል አከባበር፤ ስነ-ፅሁፎችዋን በተለይ ደግሞ ስነ- ግጥሞችዋን ተመልከት ሲሉ አንዳንድ ምሁራን ይገልፃሉ። በአሁኑ ወቅት በርካታ ገጣምያን በግጥም መድረኩ ሲሳተፉ ይታያል፤ በግጥም፤ እምቅ አድናቆትን በግጥም እምቅ ፍላጎትን፣