ደቡብ ሱዳናዊያን አዲሳባ ላይ እንደገና ተቀመጡ VOA Amharic February 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን መንግሥት እና የተቃዋሚዎቹ ልዑካን ቡድኖች የድርድራቸውን ሁለተኛ ዙር ትናንት አዲስ አበባ ላይ በይፋ ጀምረዋል፡፡