የደቡብ ሱዳን ፖለቲካዊ ይዞታ DW Amharic February 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለደቡብ ሱዳን ነፃነት በጋራ የታገሉት የሐገሪቱ ፖለቲከኞች ካለፈዉ ታሕሳስ ጀምሮ የለየለት ዉጊያ ገጥመዋል።ጦርነቱን ለማስቆም የሚደረገዉ ሁለተኛ ዙር ድርድር ከታቀደለት ቀን ተሸጋሽጎ ቢጀመርም ተፋላሚ ወገኖች መካሰሳቸዉ መቀጠሉ ነዉ የተሰማዉ።