የዩናይትድ ስቴትስ መርሕና አፍሪቃ DW Amharic February 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አሜሪካዊዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር እንደሚሉት የደቡብ ሱዳን፣ የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ እና የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክን ጦርነት፣ግጭትና ፖለቲካዊ ቀዉስን ለማስቆም ለማስቆም በሚደረገዉ ጥረት መንግሥታቸዉ ጉሉሕ አስተዋፅኦ እያደረገ ነዉ