አለምነው መኮንን – ኃላፊነት የጎደለው ኃላፊ

ነጋ ዓለማየሁ

ሰሞኑን የአማራ ክልል ባለሥልጣን ናቸው የተባሉ ሰው በአማራው ሕዝብ ላይ የጅምላ ስድብ ሲሳደቡ ተደምጠዋል። ሰውየውን ስሙንም ሰምቼው አላውቅም። እንዲህ አይነቱን ሰው አንቱ ማለትም የሚገባ አልመሰለኝም። ሀገሪቱን የሚመራው መንግሥት ከየት አምጥቶ እንዳስቀመጠው እራሱ ነው የሚያውቀው።

ሙሉውን አስነብበኝ …