ዳንኤል ተፈራ ከሰዓታት እስር በኋላ በዋስ ተለቀቀ

በቅርቡ ለንባብ ካበቃው መጽሐፍ ጋር በተያያዘ የስም ማጥፋት ክስ የተመሰረተበት የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ሆነው ደራሲ ዳንኤል ተፈራ ዛሬ በድጋሚ ማዕከላዊ እንዲቀርብና በድጋሚ የተከሳሽነት ቃሉን ከሰጠ በኋላ በመኪና ሊብሬ ዋስ ከእስር ተፈቷል፡፡ ኢህአዴግ በመንግስት እና በተለጣፊ ፓርቲዎች አማካኝነት በአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ላይ የእስር ዘመቻ መክፈቱ ይታወቃል፡፡