የደቡብ ሱዳን የሰላም ንግግር DW Amharic February 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደ/ሱዳን ኣማጺያን ከድርድሩ እራሳቸውን እንደሚያጋሉ ያስጠነቀቁት፤ ትላንት ከአዲስ ኣበባ እንደተገለጸው በሁለት ምክኒያቶች ነው። አንደኛው ያልተፈቱት አባሎቻቸው በኣስቸኩዋይ ካልተለቀቁ እና ሁለተኛው ደግሞ በዚያች ሀገር የሚገኙ የኡጋንዳ ወታደሮች ሀገሪቱን ለቀው ካልወጡ በሚል ነበር በቀጣዩ ድርድር ላይ እንደማይካፈሉ ያስታወቁት።