የልብና የደም ቧምቧ ጤና DW Amharic February 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብዙዉን ጊዜ አደገኛ ከሚባሉት የጤና ችግሮች ልብና ከልብ ጋ የተገናኙት በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። በዓለማችን በአብዛኛዉ ለሞት ከሚያደርሱ የጤና እክሎችም አንዱ በመሆኑም ይታወቃል።