በጄዳ የኢትዮጵያ ዓ/ዓቀፍ ት/ቤት ችግር DW Amharic February 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳጊ ኢትዮጵያዉያን እንደሚማሩበት የሚገለፀዉ በጅድ የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ ትምህርት ቤት ከተመሠረተ ከ15ዓመታት በላይ እንደሆነዉ ይነገራል።