የኢትዮጵያ እግር ኳስ መጻዔ-ዕድል DW Amharic February 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት፤ ከምድቡ ማጣሪያ ውድድሮችን አሸንፎ በአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፤ ከ 31 ዓመታት ጥረት በኋላ ለመሳተፍ መብቃቱ ፤