የራስ መከላከል ጥበብ ስልጠናዎች DW Amharic February 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እንደ ጁዶ እና ሌሎች ተመሳሳይ የራስ መከላከል ስፖርታዊ ጥበቦች ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙም የተለመዱ አይደሉም። ሆኖም ጀርመን ነዋሪ የሆኑት ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ ወደ ኢትዮጲያ ሄደው በዚህ ስፖርት ወጣቶችን ማሰልጠን ከጀመሩ አንስቶ አንዳንድ በአለም ዓቀፍ ደረጃ ሳይቀር ተሰልፈው የሚወዳደሩ ወጣት ኢትዮጵያውያንን ማፍራት እንደተቻለ ገልፀውልናል።