ናይሮቢ ላይ ተጠለፉ ስለተባሉት የኦብነግ መሪዎች VOA Amharic February 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎችን ናይሮቢ ላይ ጠልፈዋል በሚል ተይዘው የነበሩ ሁለት የኬንያ ፖሊስ አባላት በዋስትና መለቀቃቸው ተዘግቧል፡፡