የአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው መሰናበት DW Amharic February 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት በኃላ ለአፍሪቃ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁ አሰልጣኝ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው። ይሁንና ትናንት የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ከነበራቸው ኃላፊነት ማንሳቱን አሳውቋል።