የአፍሪቃ የአዳዲስ ግኝቶች ነክ ጉባዔ፣ DW Amharic February 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሰው ብቻ ሳይሆን የሥልጣኔውም ጭምር መገኛ የሆነው ግዙፉ የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ለብዙ ምዕተ ዓመታት ተዳክሞና በሌሎችም ተጽእኖ ሥር ከቆየ በኋላ ተመልሶ በዘመናዊ ሥልጣኔ ለማገገምና ርምጃ ለማሳየት የውጭ የሥነ ቴክሊክ ዝውውር ፣ አንዱ መንገድ ቢሆንም