የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትንበያ DW Amharic February 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመንግስት መግለጫዎች መሰረት ካለፉት 10 ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሁለት ዓኃዝ ወይንም በእንግሊዝኛው ኣገላለጽ «ዳብል ዲጂት» የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ይህ ማለት ባለስልጣናቱ እንደሚሉት ኢትዮጵያ በእነዚህ ዓመታት 11 ከመቶ እና ከዚያም በላይ እያደገች ነው።