የታክሲና መጓጓዣ ችግር DW Amharic February 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ አበባ ላይ ጠዋትና ማታ ወዳሰቡበት ለመድረስ ረዥም የታክሲ ወረፋ መጠበቁ ብቻ ሳይሆን የክፍያዉ ሁኔታም ተገልጋዮችን እያማረረ እንደሚገኝ ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።