The BOBs የምርጥ ድረ-ገፅ ዓለማቀፍ ሽልማት DW Amharic February 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዶቼ ቬለ በየዓመቱ የሚያዘጋጀዉ «ምርጥ የድረ-ገፅ አምድ» በመባል የሚታወቀዉ ሽልማት በዓለማችን ጥሩ እንቅስቃሴን በማድረጉ የሚታወቅን ድረ-ገፅ በማወዳደር ሽልማት ያበረክታል። በዓለም ዙርያ በድረ-ገጽ ላይ ስለላ እጅግ እየተጣነከረ በመምጣቱ በርካታ ተጠቃሚዎች የግል ምስጢር ሰነዳችን በሌሎች እጅ ይወድቃል የሚል ስጋት ላይ ወድቀዋል።