ለማዕከላዊ አፍሪቃ መዋጮ DW Amharic February 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤን ተከትሎ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፑብሊክ ዉስጥ ያለዉን ችግር ለማስቆም የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል።