22 ተኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሬዎች ጉባኤ DW Amharic January 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 22 ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀመረ ። ዛሬ ጠዋት የተከፈተው የዚህ ጉባኤ ይፋ አጀንዳ ግብርናና የምግብ ዋስትና የነበረ ቢሆንም በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክና በደቡብ ሱዳን የተባባሰው ግጭት ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ የጉባኤው ትኩረት በሁለቱ ሃገራት ላይ እንዲሆን አድርጓል።