ስደተኞችና አደገኛው የባሕር ላይ ጉዞ DW Amharic January 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የስደተኞች መርጃ ድርጅት በምህፃሩ IOM ባወጣው ዘገባ ባሳለፍነው የጎርጎሪዮሳዊው 2013 ዓመት በርካታ የሶሪያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ ስደተኞች በአደገኛ የባሕር ላይ ጉዞ አውሮጳ መድረሳቸውን አትቷል።