ሽልማት ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ DW Amharic January 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የዜና እና ጋዜጣ አሳታሚዎች ማኅበር የ2014 የነጻነት ወርቅ ብዕር ሽልማቱን ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ መስጠቱን ስታወቀ። የማህበሩ የፕረስ ነፃነት ዳሬክተር እንደሚሉት፤ ማህበሩ ይህን ሽልማት ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለመስጠት በመወሰኑ፤ ለኢትዮጵያ መንግሥት ግልፅ የሆነ መልዕክት ያስተላልፋል፣ እውነታውንም አጉልቶ ያሳያል።