ደቡብ ሱዳን ከተኩስ አቁም ስምምነቱ በኋላ DW Amharic January 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቀድሞ የግብጹ መሓመድ ዓሊ ንጉሳዊ ግዛት አካል የነበረው የሱዳን ምድር እጎኣ በ1956 ዓም ነጻ መንግስት መሆኑን ተከትሎ በኣገሪቱ በተቀሰቀሰው የመጀመሪያው የሱዳኖች የእርስ በርስ ጦርነት ምክኒያት ደቡብ ሱዳን ያኔ የራስገዝ ኣስተዳደር ለመሆን በቅታ ነበር። በ 1972 ዓም።