የሰዎች ለሰዎች ምግባረ ሰናይ ድርጅት በሰሜን ሸዋ DW Amharic January 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሜንሽን ፎር ሜንሽን፤ ሰዎች ለሰዎች የተሰኘዉ ምግባረ ሰናይ ድርጅት፤ በ13 ዓመታት ዉስጥ በሰሜን ሸዋ በተለይ በመረሃቤቴ አና በሚዳ ወሪሞ አካባቢዎች ያከናወናቸዉን በርካታ የገጠር ልማት ሥራዎች ለተጠቃሚዉ ህብረተሰብ አስረከበ ።