የጥናታዊ ፅሁፎች እጥረት DW Amharic January 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ላይ የሚዘግበው «ሴቴ» የተሰኘው ታዋቂ የጀርመን መፅሄት ሰሞኑን አንድ ፁሁፍ ለአንባቢዎቹ አቅርቧል። ይህም ጥናታዊ ፁሁፎች በቀላሉ ለኢትዮጵያ የትምህርት ተቋማት እንደማይደርሱ ያመላክታል። ለዚህ ምክንያቱ ምንድን ነው? ምንስ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?