የደቡብ ሱዳን ጦርነት እና የኢጋድ የማደራደር ሚና DW Amharic January 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የገጠሙትን አስከፊ ጦርነት ለማስቆም የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) የጀመረዉ የማደራደር ጥረት እስካሁን ተጨባጭ ዉጤት አላመጣም።