የወሲብ ጥቃቶችና የፍትህ አሰራር DW Amharic January 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሞኑን በሕንድ አንዲት ጀርመናዊት ወጣት እና ዴንማርካዊት እዛው ህንድ ውስጥ ተደፍረው ጉዳያቸው እያነጋገረ ይገኛል። በሕንድ ስለደረሱት የአስገድዶ መድፈር እና በኢትዮጵያ የሚደርሱ የወሲብ ጥቃቶች እንዲሁም ያለውን የፍትህ አሰራር በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንቃኛለን።