የ2013 የዓለም ምርጥ የእግር ኳስ ስፖርተኞች መሸለም DW Amharic January 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የስጳኛውያኑ የሬአል ማድሪድ የእግር ኳስ ክበብ አጥቂ ፖርቱጋላዊ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ2013 ምርጥ የወንዶች እግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ የወርቅ ኳስ ተሸለመ።