የማለዳ ወግ፤ የመረጃዎች እውነት – ሐሰት ፍልሚያ

Ethiopians in Saudiየተመላሾች ጉዳይ ...
ነቢዩ ሲራክ
ከሳውዲ ወደ ሀገር ቤት የተመለሱ ዜጎችን በሚመለከት የጀርመንና የአሜሪካ ራዲዮን ጨምሮ በርካታ የመገናኛ ብዙኀን አንድ አይነት የሚመስል መረጃ ግፉአን ተመላሾችን እማኝ እያደረጉ መረጃ አቀብለውናል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...