ማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ከሚሼል ጆቶዲያ በኋላ DW Amharic January 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ውዝግብ ያዳቀቃት የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ የሽግግር ምክር ቤት እንደራሴዎች ባለፈው ሳምንት የወረዱትን የቀድሞ ፕሬዚደንት ሚሼል ጆቶዲያን የሚተካ ለመመረጥ ጉባዔ ጀመሩ።