የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅትና ጀርመን DW Amharic January 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመን ፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የጸጥታ መረጃ ልውውጥን በተመለከተ አዲስ ስምምነት ለማድረግ የምትሻ ሲሆን ፤ በዚህ ረገድ የወደፊቱ ግንኙነት ምን መሆን እንደሚገባው ፤ የህዝብ እንደራሴዎቿን ም/ቤት ዛሬ አከራክሯል።