ከዑለማዎች ምክር ቤት የሼኽ ኢዘዲን የመውሊድ መልዕክት VOA Amharic January 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ የነብዩ መሐመድ 1444ኛ የልደት ቀን መውሊድ ነው፡፡ ዕለቱ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሙስሊም አማንያን ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡