ከሳዉዲ የኢትዮጵያዉያን አቤቱታ DW Amharic January 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሳዉዲ መንግስት የሰጠዉ የምህረት አዋጅ የጊዜ ገደብ ካለቀ በኋላ በሪያድ መንፉአ በኢትዮጵያዉያን ላይ የሞትና የመቁሰል አደጋ ከደረሰ ወዲህ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸዉም ሆነ ካመጣቸዉ አሠሪ ጋ የማይሠሩ ማናቸዉም ዜጎች እንደህገወጥ እንደሚቆጠሩ በማሳሰብ፤