የደቡብ ሱዳን ጦርነትና ዲፕሎማሲ DW Amharic December 31, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ማቸር ለመደራደር ፍቃደኛ ከመሆናቸዉ ጋር ተኩስ እንደማያቆሙ እንዳስታወቁ ሁሉ ፕሬዝዳት ሳልቫ ኪርም ዉጪ ጉዳይ ሚንስትራቸዉን ለድርድር ወደ አዲስ አበባ ከመላካቸዉ እኩል ሥልጣን እንዲለቁ ወይም አዲስ ምርጫ እንዲደረግ ተቃዋሚዎች ያቀረቡትን ሐሳብ ዉድቅ አድርገዉታል