ለታስሩ እስረኞች ቤተሰቦች የክብር ስጦታዎች ተበረከቱ

Millions of voices for freedom – UDJ

ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ አገር ዉስጥ ካሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ( አረና ትግራይ፣ መኢአድን ..) እንዲሁም ኤምባሲዎች የተወከሉ አንድነት ፓርቲ ባደረገዉ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተገኙ ሲሆን፣ በገዢ ፓርቲ አሳፋሪና አሳዛኝ በሆነ መንገድ፣ ፍርድ ተግልብጦ፣ ዳኞች የፖለቲካ መመሪያ እየተሰጣቸው፣ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ቤተሰቦችም በስፋራዉ ነበሩ። ጠቅላላ ጉባኤዉ ለታሰሩ እስረኞች ጎን እንደሚቆም ፣ እንዲፈቱም ያላሰለሰ ጥረት እንደሚያደርግ ያረጋገጠ ሲሆን፣ ለእስረኞች ቤተሰቦችም ስጦታዎች ተበርክተዋል።

ከእስረኞች ቤተሰቦች መካከል የአንዱዋለም አራጌ እና የናትናኤል መኮንን ቤተሰቦች ይገኙበታል።