ተቃዉሞ ሰልፍና እስራት በካይሮ DW Amharic December 27, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግብፅ የሽግግር መንግስት የሙስሊም ወንድማማቾች ማኅበርን በአሸባሪነት ከፈረጀ በኋላ ዛሬ ለተቃዉሞ የወጡ ደጋፊዎቹ ከፖሊስ ጋ ተጋጭተዋል። ድንጋይ ይወረዉሩ እንደነበር የተገለጸዉን የቡድኑን ደጋፊዎች ለመበተንም ፖሊስ የሚያስለቅስ ጭስ ተጠቅሟል።